You Are Here: Home > Press Releases > Press Release Viewer
        
 

ከህዳር 8-10 ቀን 2011 ዓ.ም (January 24, 2019)

 
   
 

Download in PDF Format


በጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው መድረክ 2010 . የተሰሩ የጥናትና ምርምር ውጤቶች መገምገም እና 2011 . የጥናት ስራዎች ፕሮፖዛል ዕቅድ ቀረበ

የሥልጠና መድረኩ የተዘጋጀው ከህዳር 11-13 ቀን 2011 . በአዳማ ደንበል ቪው ሆቴል ሲሆን፤ በመድረኩ ላይ 90 የሚሆኑ የኤጀንሲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የኬዝ ቲም አስተባባሪዎች እና የአስራ አንዱም የክልል ማዕከላት ኃላፊዎች፣ የኬዝ ቲም አስተባባሪዎችና የተወሰኑ ባለሙያዎች  በተገኙበት መሆኑ ታውቋል፡፡


Back to List


 
   
   

RSS Subscribe for Bulletins